Jump to content

የምድር መጋጠሚያ ውቅር

ከውክፔዲያ
ኬክሮስና ኬንትሮስን የሚያሳይ የምድር ካርታ
thum
thum

የምድር መጋጠሚያ ውቅር (geographic coordinate system) በምድሪቱ ያለባት እያንዳንዱ ሥፍራ በሦስት መጋጠሚያ ተውላጠ ቁጥሮች እንዲወሰን ያስችላል። እነርሱም፦ 1) ኬክሮስ (ላቲትዩድ)፤ 2) ኬንትሮስ (ሎንጂትዩድ) እና 3) ከፍታ (ከባሕር ጠለል) ናቸው። እነዚህ በምድሪቱ ዙረት ዋልታ ተስረው በጂዎሜትሪ እንደ ፈልክ (ኳስ) ያለውን ማንኛውንም ቅርጽ መለካት ይመስላል።