Jump to content

ኤቢ ከማርጎ

ከውክፔዲያ

ኤቢ ማሪያ ከማርጎ (ፖርቱጊዝኛHebe Maria Camargo) የብራዚል ቴሌቪዥን ተዋናይ እና ዘፋኝ ነበሩ። ባለውፈው መስከረም 19 2005 ዓ.ም. 83 ዓመታት ሲሆኑ አርፈዋል።