Jump to content

ኢዩሮፒየም

ከውክፔዲያ
ኢዩሮፒየም
ኢዩሮፒየም

ኢዩሮፒየም ወይም አውሮፒየም (Europium) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Eu ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 63 ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ኢዩሮፒየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።