Jump to content

ኡቡንቱ

ከውክፔዲያ
ubuntu 8.04

ኡቡንቱ (እንግሊዝኛUbuntu /ኡቡንቱ/) የሲስተም አሰሪ አይነት ነው። ይህ የማካሄጃ መደብ (Operating System) በነጻ ምንጭ (source Open source) ፍልስፍና መሰረት ለማንኛውም ሰዉ አንደፈለገዉ ሊጠቀምበት ወይም ሊቀይረው ይፈቅዳል. እንዳውም በነጻ ለመቅዳትና ለመጠቀም ይቻላል።

የውጭ መያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]