Jump to content

አገውኛ

ከውክፔዲያ

አገውኛ ኢትዮጵያና በኤርትራ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው።

የአገው ሕዝብ አኹን በሚኖርባቸው አካባቢዎች ራሱን የሚገልጸው  አዊ ፡ኽምራ፡ቅማንት ፡ብሊን በሚሉ አካባቢያዊ መጠሪያዎች ነው !

የስያሜው እድገት ከራሳቸው ወይም በጋራ  ከሚገኝ ማህበረሰብ ክፍሎች ተጨማሪ ቋንቋ የተዋሱት  ነው

✓አዊ ማለት አገው ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ሌሎችንም ራሱንም  አገው ለማለት ና ለመግለጽ ይህንኑ ቃል ይጠቀማል።

✓ ኽምራ ማለት አገው ማለት ነው የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ፡ሌሎቹንም ራሱንም  አገው ለማለት ይኸንኑ ቃል ይጠቀማል።

✓ቅማንት ማለት የአማራ ልጅ ሲሆን እምነቱ ደግሞ ቅማንት ነው የቤተሰብ ውቅር  አሰያየም ወይም የባህላዊ ሃይማኖት ማኅበረሰባዊ ልየታ ሲኾን የቃሉ መነሻና ምንጭ ዐማርኛ ነው ፡  ቃሉን የሚጠቀሙት   የኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታዬች ሲሆኑ  ክርስትናም ይሁን ይሁዲ እምነት የማይከተሉትን  ቀደምት አገዎችን ክርስትያን አማሮች የሚገልጹበት ስያሜ ነው ።

✓ብሊን ማለት አገው  ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ አገውኛ ቋንቋ፡የቤላ ትውፊትና በጋራ ካሉት የሳሆ  ቋንቋ ተናጋሪዎች የተወሰደ ሲሆን አገዎች ራሳቸውንና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ አገዎችን ለመግለጽ ይጠቀሙበታል።