በረሃ ወይም ምድረ በዳ መቸም ብዙ ዝናብ፣ ውሃ ወይም አትክልት የሌለበት በጣም ድርቅና አሸዋማ ሰፊ ሥፍራ ነው። አትክልትም ጥቂት እንደ ሆኑ አብዛኛው አንስሳት ሊኖሩበት አይችሉም።