Jump to content

ማላያላም

ከውክፔዲያ
ድራቪዲያን ቋንቋዎች ከነማላያላም የሚናገሩበት ዙርያ

ማላያላም (മലയാളം) በደቡብ ሕንድ የሚናገር ቋንቋ ነው። የድራቪዲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። 37 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖረው ከሕንድ አገር 23 ይፋዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የታሚል ቅርብ ዘመድ ቢሆንም ከታሚል የተለየ የራሱን ፊደል አለው።

Wikipedia
Wikipedia